- ሊነክስ ሚንትን በመምረጥዎ እናመሰግኖታለን!
- እምነታችን በማካፈል እና ክፍት በመሆን ነው ፡ የኛ የነጻነት አስተያየት በኮምፒዩተሮት የፈለጉትን መስራት እንዲችሉ ነው ፡ የስርአት መተግበሪያውም ይህን እንዲያደርጉ መርዳት እና ማስቻል አለበት
- አትኩሮታችን በዝግታ በመጠቀም ፡ የሊነክስ ሚንት ዴስክቶፕ ልምድዎ በደስታ እና በምቾት ያሸበረቀ እንዲሆን እና በደስታም እንዲቆዩ ነው
ተስፋ እናደርጋለን በጣም ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፉ በሊነክስ ሚንት ፡ እና ሲጠቀሙበትም እንደተደሰቱ ፤ እኛም ስናበለጽገው እንደተደስትነው